Atsedeken ( አጸደከን) @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022

Atsedeken ( አጸደከን ) @ Ketena Hulet Mulu Wongel Church Amnihalehu Concert April 2022 አጸደከን ክብር ምስጋን ይሁን ለእግዚአብሔር ወዶናል እና ከቶ ላይተወን በዘለዓለም ፍቅር ክብር ምስጋና ይሁን ለእግዚአብሔር በራሱ ምሏል ከቶ ላይተወን ታላቅ ርስቱ ነን ወድቀን ሳለን ተጥለን ስንጨነቅ ሚረዳን አተን በደም ተለውሰን ሳለን በብዙ ስቃይ ተስፋ ቆርጠን አይቶን እጅግ ራራልን ቁስላችንን አጥቦ ፈወሰን ልጁን በወደደበት ፍቅር ልክ እንዲሁ ወደደን አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን ታላቅ ህዝብ አደረገን የተለየን የንጉስ ካህን ምህረትን አገኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን አምላክ ተብሎ ሊጠራብን እግዚአብሔር ስላላፈረብን ከእርሱ ጋር አብረን እንድንኖር በሰማይ ስፍራ አዘጋጀልን ወደደን ደግሞም አጸደቀን ከእንግዲህ ማነው የሚኳንነን ሰቶናል የልጅነት መንፈስ እንድንጠራው አብ አባት ብለን አዳነን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀኑም ጠራን የእርሱን ፍቅር በጎነት እንድንናገር ተመረጥን ምህረትን አግኝተን ተባልን የእግዚአብሔር ወገን ወገን ወገን ወገን ወገን አደረገን ልጆች ልጆች ልጆች ልጆቹ አደረገን
Back to Top